OliveSloth81687.5
#education#history
Yo ye hager lejoch endet nachihu? ስለ ሌተናንት ኮሌኔል አባተ አጥናፉ የተፃፈ ማንኛውም መፅሐፍ ካላችሁ Pls send me here. ወይም ያ ትውልድ፣ የደርግ አንቀሳቃሾች እና የታሪክ ማስታወሻዎች እንዲሁም ኮሌኔል መንግሥቱ ኋይለማሪያም የፃፈው መፅሐፍ ካላችሁ እዚሁ ላኩልኝ። ስለ ቀና ትብብራቸሁ ክብረት ይስጥልኝ
Aug 05, 20261 engagements