⚠️ የዚ Generation የሆናቹ አትለፉት 👇👇 ብዙ ግዜ English Language ማዉራት ብርቅ መስሎ ይታየናል በተለይ የዚ ዘመን ሴቶችም ወንድም ቀሽም ናቸዉ, ልናገር የፈለኩት ግን English Language Spell, መሆኑን ነዉ። Even the word "Spelling=Casting a spell" ❌ "Bless you=Be-less-you" 👎 ሄሎ ስንል ራሱ ስልክ አንስተን 🤳 "Hell-O=O-Hell (Reversed)" "ገሀነም ወይ(O-Hell) እንዴት ነህ (How are you) "Weekdays=Weak-days" "Week-end=Weakend" Like your will be "Weakened afterWorking "Weekdays"ጥ ዋት ተነስተን ('"Good Morining= Good-Mourning") እያልን ራሳችን እረገምን ነዉ, እንሱ Good Mourning ይሉ የነበረዉ ለ Salvery ነበር ማታ ለይ ገድለዋቸዉ ካደሩ በኋላ ጥዋት እያለቀሱ ሲያገኝቸዉ Good-Mourning እያሉ ይፌዙባቸዋል, ከዚህ በላይ ብዙ አለ, ፈጣሪ የሌለ አስከሚመስለን ድረስ ብዙ ታሪክ ቀይረዋል ቤታችን ግድግዳ ለይ የማንም ነጫጭባ እስከመስቀል ድረስ, አድረገዉናል እዉነት ፈጣሪ ምን እንደሚመስል ሚያዉቅ አለ ? ፈጣሪ በሁላችንም ልብ ዉስጥ አለ ግን ከኛ እንዲወጣ ነዉ ሚፈልጉት With Low Vibration እንጠንቀቅ ምናወራዉ ሁሉ Energy አለዉ English Language እንደዚህ International የሆነዉ ካለ ምክንያት አይደለም, It's the language of fallen Angels, እናም ብዙ ላስጨንቃቹ አለፈልግም, ግን ሁሉም ሟች ነዉ ሀብታም, ሆንክም ደሀ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል፤አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔም እጠላሀለዉ (ሆሴህ:4:6)
Aug 05, 2026Shemddek stand up comedy srabet, meches keld new!
Aug 05, 2026