እዚህ ቻናል ላይ ተደጋግሞ የሚመጡ ጥያቄዎችን ለመመለስ ነው የመጣሁት 1. የሀይማኖት ጉዳይ 👉🏽 ስለዛ ሃይማኖት ለማወቅ ከሆነ እየጠየቃችሁ ያላችሁት የዛን ሀይማኖት መምህራን አሉላችሁ ሂዱና ጠይቁ እዚህ ምንም አትሰሩም ፤ የሰዉ ሀይማኖት እዚጋ አንቋሻችሁ እና ንቃችሁ ስለጠየቃችሁ የናንተ ሀይማኖት ነው የሚናቀው እንጂ የናቃችሁት ሃይማኖት አይደለም። እና ደግሞ ይሄ ጥያቄ መጠየቂያ እንጂ ሀይማኖት መከስበኪያ አትሮንስ (መድረክ) አይደለም። 2. Linkdin እናከራየለን የሚሉት እንዳለ አጭበርባሪዎች ናቸው። ሌላም የሰለቻችሁ ጥያቄ ካለ ጨምሩበት Admins ከቻላችሁ ይሄን መልዕክት pin አደርጉት እነዚህ ሰዎች ስልችተውናል 😭😭🙏🏽🙏🏽
Apr 20, 2025Ya ye ድሬው😭
Apr 20, 2025