Bey131
#religion
Selam Christians ጥያቄ ኦሪት ዘዳግም 21:23 እንዲህ ይላል "በዕንጨት ላይ የተሰቀለ በእግዚአብሔር ዘንድ የተረገመ ነውና...." እና እስቲ እየሱስስ ተሰቀለ ከተባለ ከዚህ ጋር እንዴት እናስማማው?
Apr 20, 202512 engagements
Selam Christians ጥያቄ ኦሪት ዘዳግም 21:23 እንዲህ ይላል "በዕንጨት ላይ የተሰቀለ በእግዚአብሔር ዘንድ የተረገመ ነውና...." እና እስቲ እየሱስስ ተሰቀለ ከተባለ ከዚህ ጋር እንዴት እናስማማው?
Apr 20, 2025“በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤” — ገላትያ 3፥13
Apr 20, 2025ገላትያ 3 (Galatians) 13፤ በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ #ስለ_እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤
Apr 20, 2025እኮ በመስቀል የሚሰቀል እርሱ የተረገመ ነው። እግዚአብሔር እኛን ከዘላለም ሞት እና ገሀንም ለማዳን ሀጢያት የማያውቀውን ክርስቶስን ሀጢያት አደረገው። አቤት ፍቅር❤❤
Apr 20, 2025Jeles 22 jemrek anbbew
Apr 20, 2025ሲጀመር የባርያን መልክ ለብሶ የመጣው እኮ ከሀጢያታችን በንፅህናው ሊያጠራ ነው ምን ይገርማል ወንድማችን.. መጠየቅህ ደግ ነው ግን መፅሀፍ ቅዱስን እና ማብራሪያዎችን አንብብ እባክህ ካለዛ በየጥቅሱ ጥያቄህ አያበቃም ... 🙏🏾 ጳውሎስም በመልክቱ ሳይለው አይቀርም የሆነ ቦታ ለግዜው ጠፋኝ እንጂ ስለመስቀሉ ትሩፋት ሲያወሳ:: ምታስታውሱ ጀባ በሉልኝ እኔ ደካማ ነኝና🙏🏾
Apr 20, 2025ገላትያ 3:13
Apr 20, 2025Lgha nw ytsekelw bsreat satak zm blh atawra
Apr 20, 2025