Anonymous
#personal
ለምንድነው ግን አብዛኛው ሰው ለውጤት ፈራጅ እንጂ ለአመጣጡ ማንም ሰውን ማይረዳው ስለ ስንፍና ወይም ስለ ደድብናክ ይጠነቁላሉ ያማሉ ለሌላ ሰው ያወራሉ ለምሳሌ ያሰው በዚ መንገድ አይቶት ነው የሚል መረዳት የሌለው አቃለው ብዙ ሰው በዚ ምክንያት ወደ እብደት ፣ራስ ማጥፋት እና የተሳሳተ ህይወት ውስጥ ሚገባው
Aug 04, 20260 engagements

Aug 04, 2026