ወገኖቻችን እንደሚሉት ከሆነ፤ ከትናንት በፊት ጁሙዓህ እየሱስ ተሰቅሎ ከተገደለ፤ ከዛ ቅፅበት ጀምሮ ዛሬ ሞትን ድል አድርጎ እስከሚነሳ ድረስ ፍጥረተ ዓለሙን ማን እያስተናበረው ነበር⁉️ አብ እንዳትሉኝ። አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አንድ አይደሉ? ስለዚህ እነርሱም አብረው እርሱ የሆነውን ሆነዋል።
Apr 20, 2025ለኔም ጥያቄ ነው ስጀመር ፈጣሪ እንዳት በፍጡር ይገደላል? እንዴት ይሰቃያል ከምን ፍራቻ ነው ሀጢያትን እንድሁ ምህረት እየቻለ ኧረ አትግደሉኝ ተውኝ እያለ በፍጡር የምገደለው? ሞትስ ፍጡር አደል? ሞት እኮ ፍጡር ነው ሞትን ድል አርጎ መነሳትስ ምን ማለት ነው? ለምን እሱንም ስቃይ አይቶ ጌታየ ሆይ እያለ?? እውን ይህ ለፈጣሪ ይገባል?????
Apr 20, 2025