#ኢየሱስ_ያድናል ! ኢየሱስ በሀጢአት ወደ ደቀቀችው አለም መቶ ከሞት ፍላፃ ታድጎናል! እኛ ስለሚ:ገባን አይደለም ፤ አለምን እንዲሁ ስለወደደ እንጂ! (ዮሐ - 3:16) priceless words. ማንንም ሳይልክ ተወዳጁን ልጁን ልኮ ራሱን ሰውቶ አድኖናል። የሚወዱትን ብቸኛ ልጅ አሳልፎ ከመስጠት ፤ ራስንም ከመሰዋት በላይ ፍቅር እንዴት ሊገለፅ ይችላል? ያውም ከምንም ያልተነሳ ፍቅር (እንዲሁ ! እንዲሁ ወዶናልና) እኛስ እንወደድ ብንል ምናችን ይወደዳል ? ሰውነታችን በሀጢት የቆሰለ ፤ ለመቅረብ የምንከረፋ ድሆች ነን። እሱ ግን መከራችንን ተሸከመ ፤ እኛ እንድን ዘንድ የሞትን ፅዋ ቀመሰ ፤ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ፤ በመስቀሉም ድልድይን አደረገ። እንዲሁ ወዶናልና ኢየሱስ አዳነን! With the love of the Lord, we warmly invite you to return to your ancient home.(pls picturu ለይ ያለውን መልዕክት አንብቡት i know ረጅም ነው...) እንኳን አደረሳችሁ
Apr 20, 2025Esti kemn endadanen be glts ngeren bro yaw respectfully
Apr 21, 2025