"D የሚባል ሰው ያጋጠመውን ነገር አማከረኝ። D እና የወንድሙ ልጅ አብረው ያደጉ ሲሆኑ፣ የወንድሙ ልጅ ፍቅረኛውን ለ D ያስተዋውቀዋል። በኋላ ሁለቱ ከተለያዩ በኋላ ልጅቷ ከ D ጋር ማውራት ጀምራ 'ከተዋወቅንበት ቀን ጀምሮ የምወደው አንተን ነው፤ ፍቅር ይዞኛል' ትለዋለች። D ከወንድሙ ልጅ ጋር አብረው ስለማደራቸው ሲጠይቃት 'አዎ' ብላ ታምናለች። በስተመጨረሻ ተገናኝተው ልጅቷ 'አብረን ካላደርን' ስላለችው፣ እሱም በዚህ ሁኔታ ውስጥ ምን ማድረግ እንዳለበት ምክር ጠየቀኝ።" እናንተ ብትሆኑ ምን ትሉት ነበር?
Aug 04, 2026Emebi yebel man just bcz u got offered free food doesn't mean that u have to accept it qom belo yasebebet tell him to use his brain n not lust
Aug 04, 2026