እግዚአብሔር ይባርክህ የሁላችንም ኢየሱስ አንድ ነው። ሌላ ኢየሱስ የለም በአንዳንድ አስተምህሮ ልንለያይ እንችላለን ግን መፅሃፍ እንደሚል የእምነታችን ጀማሪ እና ፈፃሚ ኢየሱስ ነው ለእርሱ ህይወታችንን የሰጠን ከሆንን አንድ ነን። በተቃራኒው አንድ "ሀይማኖት"ውስጥ ሆነንም ደግሞ አንድ ላንሆን እንችላለን #ክርስትና የተቋም ጉዳይ አይደለም በክርስቶስ ላይ ያለ እምነት ነው‼️
Apr 20, 2025እግዚአብሔር ይባርክህ የሁላችንም ኢየሱስ አንድ ነው። ሌላ ኢየሱስ የለም በአንዳንድ አስተምህሮ ልንለያይ እንችላለን ግን መፅሃፍ እንደሚል የእምነታችን ጀማሪ እና ፈፃሚ ኢየሱስ ነው ለእርሱ ህይወታችንን የሰጠን ከሆንን አንድ ነን። በተቃራኒው አንድ "ሀይማኖት"ውስጥ ሆነንም ደግሞ አንድ ላንሆን እንችላለን #ክርስትና የተቋም ጉዳይ አይደለም በክርስቶስ ላይ ያለ እምነት ነው‼️
Apr 20, 2025እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም በጣም ልክ ነህ ...ግን መጨረሻ ለይ ያልካት...በዚህ ምክንያት ሀይማኖቱን ሚቀይር ሰው ድሮም ድሮም ነው መጣ ሄደ አይጠቅምም ወረተኛ ሰው ነው ይህ..
Apr 20, 2025Ye enem.tiyake yihew .w
Apr 20, 2025እውነት ቢወጡ አይጭነቅሽ የወጡት ከክርስቶስ ጋ ስላል ነበሩ በክርስቶስ ያመነ ሁሉም መጥፎ ሆኖ ክዶ ሰው ገዳይ ቢሆን እንኳን ብቻውን ይቀራል እንጂ ክርስትናን አይተውም ምክንያቱም ሰው ሳይሆን ክርስቶስ ነው መርሁ እዚ ውስጥ ክርስቲያን ጥሩ ስያረግ አይቶ ክርስቲያን የሆነ ካለ ቀጠዩ ተከታይ እሱ ይሆናል ።
Apr 20, 2025ሰው አይመለክም
Apr 20, 2025