Swwet1.5
#personal
ሰላም ሰዎች አንድ ጀለስ ነበረኝ እና ልጁ ሴት ልጅ ጋር ብቻውን የመሆን ፍራቻ አለበት ሊያገኝ እራሱ ሲፈልግ ጓደኞቹን ይዞ ነው የሚሄደው እና የኔ ጥያቄ እንዴት ይሄን ችግር መፍታት ይቻላል በምን መልኩ ልርዳው ለቀና መልሳችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Aug 03, 20261 engagements
ሰላም ሰዎች አንድ ጀለስ ነበረኝ እና ልጁ ሴት ልጅ ጋር ብቻውን የመሆን ፍራቻ አለበት ሊያገኝ እራሱ ሲፈልግ ጓደኞቹን ይዞ ነው የሚሄደው እና የኔ ጥያቄ እንዴት ይሄን ችግር መፍታት ይቻላል በምን መልኩ ልርዳው ለቀና መልሳችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Aug 03, 2026Fetari sitebkew nw eko 😁
Aug 03, 2026