Ya1212121.5
#technology#personal
50,000 ብር ብቻ budget ቢኖረኝ እና iphone ስልክ መግዛት ብፈልግ ምን ይገዛልኛል? (pro ወይም pro max መሆን አለበት) እና ሁሉም feature መስራት አለበት (iCloud and faceid). Battery 90 and above. የ50,000 ብር በጀቴ እስከ cover እና glass ነዉ። እባካችሁ የምታዉቁት ሱቅ ወይም ሰዉ ካለ ጠቁሙኝ 🙏
Aug 03, 202612 engagements