OnyxCrane25139.5
#personal
Public library ገብቸ ማንበብ እወዳለሁ ግን አስነባቢወቹ በር ላይ ቁጭ ብለዉ ተሰብስበዉ እንደልባቸዉ ነዉ ሚያወሩት እኔ ደሞ ወሬ ካለ ምንም ማንበብ አልችልም።እስኪ አዲስ አበባ ወይም ሌላ ክፍለሀገር ያላቹ share ur experiemces
Aug 03, 20265 engagements
Public library ገብቸ ማንበብ እወዳለሁ ግን አስነባቢወቹ በር ላይ ቁጭ ብለዉ ተሰብስበዉ እንደልባቸዉ ነዉ ሚያወሩት እኔ ደሞ ወሬ ካለ ምንም ማንበብ አልችልም።እስኪ አዲስ አበባ ወይም ሌላ ክፍለሀገር ያላቹ share ur experiemces
Aug 03, 2026ይለመዳል መደዳ መሄድ ነወ
Aug 03, 2026Lilemdew alchalkum mefthew eza library mekret woym enesun menager new
Aug 04, 2026ኣይዞሽ እነሱ ቤለሉበት ሂዲ ወይም ለመልመድ ሞክሪ
Aug 03, 2026Everyday mugebut hulu woregna nachew
Aug 04, 2026Wemezekr and Ahbrot are very good
Aug 03, 2026