ሠላም እስኪ የምታቁትን ጀባ በሉኝ በጣም ትጉ ሰራተኛ ነኝ ዋጋ ያለው ትጋት፣ ብዙ ነገሮቼን እግዜር ቀይሮልኝ ጥሩ ላይ እገኛለሁ ግን ሶሻል ሚዲያ በጣም እያጠቃኝ ነው 1ኛ ቲክቶክ በትንሹ በቀን ለ2ሰዓት አያለሁ በዚህም አይኔን ያመኛል አምሮዬ ይፈዛል በቀን መስራት ካለብኝ ገቢ በታች እሰራለሁ አምሮዬን ያመኛል! ብዙ ብዙ! ሰው በገዛ ገንዘቡ በገዛ ስልኩ በሽተኛ ሲሆን ያሳዝናል ስንቴ ደለትኩት ስንቴ አወረድኩት ከዚህ ቲክቶክ የሚባል ሴጣን በምን ልላቀቅ? የድሮው ዘመን በእውነት ናፈቀኝ! በገበሬዎች ኑሮ በጣም እቀናለሁ ጠዋት ተነስተው አምላካቸውን አመስግነው ተፈጥሮን እያደነቁ ወደ እርሻቸው የእግዜርን ስራ እያዮ እየተገረሙ ከተፈጥሮ ሳይነጠሉ ውለው ይገባሉ እኛ በመኪና ሄደን በመኪና መጥተን እሱላይ አጫጭር ቪዲዮ አይተን እረረ አሁን አሁንማ ሰው ሲያወራም እስክሮል ባደርገው እላለሁእረ መፍትሄሄ ጎበዝ
Aug 03, 2026Ene mefthew ltokimih echilalew lik endante neberku antem gn enditredagn efelgalew jus ahun lay mnm sra yelegnm ena bichal kante ga bisera jus endetelalakim hugne betam fetan negn be sirahim yeteshalew gebi ynorhal bye asbalew
Aug 03, 2026