#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ የ tv program ሀሳብ ነበረኝ እናም ሙሉ proposal ፅፌ ጨርሻለው እና እንዴት ነው ለ tv ጣቢያዎች ሀሳቤን የማቀርብላቸው የሚቀበሉኝስ ይመስላችዃል እዚህ ውስጥ ምን አልባት tv ጣቢያዎች ላይ የምትሰሩ ሰዎች ትኖራላችሁ ሌሎችም ሰዎች በዚህ ጉዳይ እውቀቱ ካላችሁ በመልካምነት ብትተባበሩኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለው
Aug 02, 20260 engagements