Guys የወያኔን ጦርነት እንዴት ትፈቱታላቹ መሪ ብትሆኑ የትግራይ ህዝብ የሱ ያልሆኑትን መሬቶች ካልወሰድኩ ይላል አስቸጋሪ ነዉ.....በአንድ በኩል ሳስበዉ ደሞ መንግስት ጦርነቱን መፍታት ሚፈልግ አይመስለኝም
Aug 02, 2026መቼም ከአብይ ይሻላሉ ይቅርታ በአሁኑ አብይን በሚያጠቁት ነኝ የውሸት መሪ ያኔ ለውጥ ያለ መስሎኝ ነበር ነውጥ ነበር ለዚ ውሸታም ደግፋ መከራከሬ ያሳዞነኛል አሁን ሳየው
Aug 02, 2026