#personal
❝አምላክ የሰውን ልጅ ይቅር ለማለት የግድ ሰው ሆኖ መሞት አለበት ብሎ ማሰብ፤ አንድ ቴፕ ጠጋኝ የተበላሸውን ቴፕ ለመጠገን የግድ ራሱ ቴፕ መሆን አለበት እንደማለት ነው።❞ ይህን ነግግር የተናገረው ሰው ማን ነው?
Apr 19, 202513 engagements
❝አምላክ የሰውን ልጅ ይቅር ለማለት የግድ ሰው ሆኖ መሞት አለበት ብሎ ማሰብ፤ አንድ ቴፕ ጠጋኝ የተበላሸውን ቴፕ ለመጠገን የግድ ራሱ ቴፕ መሆን አለበት እንደማለት ነው።❞ ይህን ነግግር የተናገረው ሰው ማን ነው?
Apr 19, 2025"ዶክተር ዛኪር ናይክ" ነው ይላል የሙራድ ፖስት። (አላህ ዶክተር ዛኪርንም ሙራድንም ይጠብቃቸውና።) አገላለጹ ደግሞ🤌🏽👌🏽
Apr 19, 2025Is there anyone yhen tyake endmelslet mifelg kale 🙌
Apr 20, 2025a reasonable Some body with a right thinking
Apr 19, 2025ሴት ልጅን ለማፍቀር የግድ ሴት መሆን አለብኝ እንደማለት ነው ይህ ጥያቄ
Apr 21, 2025አምላክ ሚሉት ሕግ አለው "ደም ሳይፈስ ስርአት የለም" ለምን እንደሆነ አላውቅም
Apr 19, 2025እኔ ለዛኪር ሹክ ብየው ነው
Apr 19, 2025ያ ጣኦቱ አላህ ይሆን...ደግሞ እሱ አያወራ....ባይ ዜ ስትሰግድ እንዳትፈሳ አላህ ይሽተተኝ እና ሲኦል ነህ ብሎሀል😜
Apr 19, 2025