Betam dekmognal betam meyastela ewot eyenorku betam ye ateyat lememed west negn masebowu ena menorowu ewot betam yeterarake nw please tseleyulegn 🙏alakem mn eyhonku ende hone ,ulachum betselotachu asebugn University salgeba befit mnm ayilm etseleyalowu, Bible atenalowu awun gn ulum negr teftowal endezi ayinet ewot lemenor nw ende yeteterawut eyen ewot eko egzabern salakowu befitem senor nebr ewunet lelawun ateyat bezu negren techalowu gn andun metewu akategni bezu gize lemetewu mokerku ewunet mareg yalebegnin hulu aregalowu le egzaberm endalchalku negrowalowu becha betam kebdognal
Apr 19, 2025ሮሜ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ የማደርገውን አላውቅምና፤ የምጠላውን ያን አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን እርሱን አላደርገውም። ¹⁶ የማልወደውን ግን የማደርግ ከሆንሁ ሕግ መልካም እንደ ሆነ እመሰክራለሁ። ¹⁷ እንደዚህ ከሆነ ያን የማደርገው አሁን እኔ አይደለሁም፥ በእኔ የሚያድር ኃጢአት ነው እንጂ። ¹⁸ በእኔ ማለት በሥጋዬ በጎ ነገር እንዳይኖር አውቃለሁና፤ ፈቃድ አለኝና፥ መልካሙን ግን ማድረግ የለኝም። ¹⁹ የማልወደውን ክፉን ነገር አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን በጎውን ነገር አላደርገውም። ²⁰ የማልወደውን የማደርግ ከሆንሁ ግን ያን የማደርገው አሁን እኔ አይደለሁም፥ በእኔ የሚኖር ኃጢአት ነው እንጂ። አየህ ወንድሜ እኛ ብቻ ወይ አንተ ብቻ አይደለክም ይሄንን ነገር ጳውሎስ ራሱ አጋጥሞታል ነገር ግን ያሀጥያት እንዲገዛን መፍቀድ የለብንም አዎ ድክመት አለብን እንስታለን ግን ወደ ንስሃ እንጂ ወዳልተፈለገ ጭንቀት እንድንገባ መሆን የለበትም. መንፈስ ቅዱስ የሚወቅሰን እስከ ንስሐ ድረስ ነው ከዛ ውጪ ያለ ወቀሳ ከእሱ አይደለም ስለዚህ ይህን አስተውል የትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን በራስህ ለመውጣት ከመታገል ይልቅ ራስህን ለ መንፈስቅዱስ መስጠት ይሻላል በራሳችን ምንም ምናመጣው ነገር የለምና.
Apr 19, 2025