ከፈጣሪ እና ከእናት ወይም በቃ አለ አይደል ህይወታችን ላይ 1 ወይ 2 ሰዎች በስተቀር ከብር በላይ ምን አለ?ሰዎቹም ቢሆኑ ሲኖርህ ነው የሚወዱህ ግን እናትም ባዶ ኪስህንም ብቶን ትወድሀለች ግን በቃ ሲኖርህ እና ሳይኖርህ አንድ አይደለም ስለዚህ ከብር በላይ ምን አለ በዚ አለም??
Aug 02, 2026ከብር በላይ ጤና አለ! አንተ ጤነኛ ሆነህ ስላለህ ነው እዚህ መጥተህ የምትፅፈው ስማ የመጣኸው ብቻህን ነው የምትሄደውም እንደዛው እግዚአብሔር ምን አለ እናትና አባትህን አክብር " ምንም ስታደርግላት ደስ ቢላትም ስታጣም ትወድሃለች ደስታዋ ይቀንስ ይሆናል እንጂ እናትህ አትጠላህም ስጋና ደሟ ነህ። አትሞኝ እግዚአብሔር ደሞ ብቻውን የሚበቃ አምላክ ነው። ሰው ሲኖርህ የወደደህ ያከበረህ ይመስልሃል ኖ ገንዘብህን ነው የሚወደውም የሚያከብረውም! እግዚአብሔርን ያዝ የህይወት ትርጉም ይገባሃል ስማኝ እግዚአብሔር ስለሰጠህ የሚመሰገን በሌለህ ጊዜ ደሞ ኤጭ ባክህ እግዜር እረስቶኛል የለም ወዘተረፈ የሚባል አካል አይደለም ሁሌም የሚመለክ አምላክ ነውput ur life on him.
Aug 03, 2026