እኔ ጃ ወንድ የመሆን ጣጣ ይሆን አላቅም በጣም የተረጋጋው ሰው ነኝ ነገር ግን አንድ አንድ ቀን sexual inattention high pick ይደርሳል እንጃ ምን እንደሆነ ይሄንን ነገር እንዴት ነው ማስቆም የምችለው just ስሜቱን ነው ማጥፋት የምፈልገው እንጂ energy loss ማድረግ አልፈልግም ከዛ አንፃር ይሄ ነገር አጋጥሞት የሚያውቅ ሰው ካለ ምክር ስጡኝ አመሰግናለው
Aug 02, 2026Ya ይሄ ኢነርጂ ከምታስበውና ከምታቀው በላይ ጉልበት ነው እኔ እራሴን ለሶስት ወር ሰውሬ አየሁት በጣም ከፍ ያለ ስሜት ነው ጂም ጀመርኩ በቀን 16-17 ሰዓት እየሰራሁ አይደክመኝም በጣም ብዙ ሚስጥሮች ተገለጡልኝ በሰኣቱ ያተኮርኩት ገንዘብ ላይ ነበረና ጭራሽ ባንከሮችን በልጬ ተገኘሁ እና ብሮ energy neither created nor distroyd change the energy to ward ur need then want it's amazing blessing that God give as ድከም ውጣ ውረድ በጠዋት ተነስና እሩጥበት ጂም ግባ ሌላ የህይወትህ ውጣ ውረዶችን ለመቀየር ተጠቀምበት
Aug 03, 2026