Pimblebingo11184.5
#personal
ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው ይላል ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ጓደኛዬን ሳላምነው or ሳላምናት እንዴት ነው ጓደኛዬ የሚሆኑት የምሆነው also in r/n
Aug 01, 20262 engagements
ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው ይላል ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ጓደኛዬን ሳላምነው or ሳላምናት እንዴት ነው ጓደኛዬ የሚሆኑት የምሆነው also in r/n
Aug 01, 2026አመኔታ በራሱ አይነት ያለው ይመስለኛል ግን እንዲህ ብናየው የተሻለ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ። ሰው ሊገልም ፣ሊከዳም ሊያድንም ከጎን ሊቆምም ይችላል። በማንኛውም ግንኙነት ውስጥ በየትኛው ሰአት የሰው ልጅ ሊያደርግ ማይችለው ነገር የለም ብዬ አስባለሁ ። እና ለእኔ ማመን ማለት በሰውኛው ሲሆን የሆነ ሰው ላይ ባለን ማንኛውም አይነት ግንኙነት ውስጥ ይሁን ያ ሰው እኔን ሚጎዳ እና ሊያሳዝን ወይ መጥፎ ነገር ውስጥ ሊከት ሚችል ነገር አያረግም ብሎ ማሰብ እና በተቃራኒው ጥሩው ጥሩው ነገሮችን ብቻ መጠበቅ ይመስለኛል ።ያ ደሞ እንደምናውቀው ፍፁም ስህተት የሆነ ነገር ነው ሰው እንኳን ሌላውን ራሱንም መበደል ሚያቆም ፍጥረት አይደለም እና ከእዚህ የተነሳ ይመስለኛል እንዲህ ሚባለው ። እና ከማንኛም ሰው ሁሉንም ነገር(መጥፎውንም ጥሩውንም)ጠብቆበዛልክ አምኖ መኖርመፍትሄውይመስለኛል
Aug 01, 2026Arif aredad nw thanks
Aug 02, 2026