ሰላም AAE members? ምን መሰላችሁ ከሰው ጋር መግባባት ይከብደኛል ማለትም ብዙ ማውራት አልወድም በስራዬ በጣም ጎበዝ ነኝ ሁሉም ሰው ያደንቀኛል ግን መግባባት አልችልም ሰላም እራሱ አልላቸውም እና በስራ ቦታዬ በጣም አንባቢ ስለሆነ የdark psychology መፅሐፍ እያነበበ ነው እንደዚህ የሆነው ይሉኛል። እኔ ከሰው ጋር ማውራት ብዙ ደስታ አይሰጠኝም በጣም ጥቂት ሰዎች ጋር ብቻ ነው ማውራት ምፈልገው። ለኔ በጣም ተመችቶኝ ነው ምኖረው ሌሎች ግን በኔ ቅር እየተሰኙ ነው ምን ላድርግ። FYI የባንክ ሪፖርት አዘጋጅ ነኝ ስራው መረጃ መቀያየር እንጂ ወሬ አልፈልግም። ከሰው ጋር እንዴት ልግባባ ከሰፈርም ተመሳሳይ ወቀሳ እየቀረበብኝ ነው። Bzw እኔ ሰው ሰላም አለኝ አላለኝ ግድ አይሰጠኝም ስለሰውም ማውራት አልፈልግሞ እና ደግሞ የምግባባቸው ሰዎች በጣም ከውጭ ታስፈራለህ ሲቀርቡህ ልዩ ሰው ነህ ይሉኛል። እኔ ማንም ቢሆን ሰው እጅግ አከብራለሁ life indifference መሆኑን አምናለሁ (ሁሉም ሰው በገባው ልክ ነው ሚኖረው ብዬ አምናለሁ)። Any tips (recommendations ) to change this trait are highly appreciated and thank you in advance for your invaluable suggestion's.
Aug 01, 2026Just leave your life ሲፈራህ ለሚያከብርህ ስትወደው ለሚንቅህ ህዝብ አትጨነቅ እኔም እንዳንተ ነበርኩ እስኪ ከሰው ልቀላቀል አልኩና ሰው አውሬ እንደሆነ ከረፈደ ገባኝ
Aug 01, 2026