#technology#education#business
Online passport error eyale aschegeregn mn larg
Jul 31, 20261 engagements
Online passport error eyale aschegeregn mn larg
Jul 31, 2026#ዜናመሠረት ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኦንላይን ይሰጥ የነበረው የፓስፖርት እና የትውልደ ኢትዮጵያውያን መታወቂያ አገልግሎት ተቋረጠ በዲጂታል ኢንቬአ በኩል ማመልከቻ አስገብተው የነበሩ አመልካቾች ማመልከቻቸው በሙሉ ውድቅ እንደሚደረግ ተቋሙ አሳውቋል፣ ዝርዝሩን ያንብቡ
Aug 01, 2026