ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ወንድ ነኝ 25 አመቴ ነው ያለፉትን 25 አመት አንገቴን ደፍቼ ከእኩየቼ አንሼ በሰዎች እየተሰደብኩ ከየት የመጣ ነው እየተባልኩ ዘመዶቼ የኔ ዘመድ ነው ለማለት አፍረውብኝ ቤተሰቦቼ የኔ ቤተሰብ ነው ብለው ለመናገር እያፈሩብኝ ከእናቴ ውጭ ሁሉም ሲያዩኝ እየተፀየፈ ያልፋል እያልኩ እስካሁን ኖርኩ ግን አሁን እንኳን ሊያልፍ እየባሰ መጣ ስራ መስራት ትምህርት መማር እንደ ሰው ከሰው ጋር መኖር አልቻልኩም በመልኬ ተገለልኩ በጣም (ugly) ነኝ አፍንጫዬ በጣም ትልቅ ነው ሁሉም ገና ሲያዬኝ አፉን ይሸፍናል እንዴት ላስረዳችሁ በጣም ያማል እራሴን አጣሁ ከቀን ቀን በቁሜ ሞትኩ አልቅሼ አልቅሼ አሁን ደከመኝ ስራ ስጀምር ሰዎች በቡድን ሆነው በአሽሙር ይሰድቡኛል ታግሼ ታግሼ ሰለቸኝ እስከ መቼ በቃ አልታደልኩም ከመኖር ብሞት ብዬ እፀልያለሁ አእምሮዬ ተበላሼ ምክንያቱም ያልተሰደብኩት የስድብ አይነት የለም ያን ችዬ ለመቀየር ብዙ ጣርኩ ግን አልቻልኩም ብቻ አለምኩም በየሀይማኖታችሁ ፀልዩልኝ እባካሁች ፈጣሪ ሰማው አንድ ሰው ይኖራል ከዚህ ቢያበቃ ይሻላል
Jul 31, 2026Bro ሁሉም ሰዉ መልኩን መርጦ አልተወለደም ይሄ ተፈጥሮ ነዉ ሊያሳፍርህ አይገባም። የአካል ጉዳት አነይኑርብህ እንጅ የመልክ ክፋት ምንም ነዉር አይደለም። ደሞ መልክ ከፆታዊ መስህብነት የዘለለ ፋይዳ የለዉም። አንተ ራስህን ዉደድ ዝምብለህ ሙሉ ሰዉ ነህ አንተ ዝምብለህ ኑሮህን አጣጥመህ ኑር።ሰዉ አዉርቶ ሲደክመዉ ዝም ይላል መስመር የሚያልፍ ሰዉ ካለ ደሞ ጥርሱን በለዉ
Jul 31, 2026