ቁመቴ 1.71 ነዉ ወንድ ነኝ basketball እና football በፍቅር ነዉ ምወደዉ ጥሩ ተፈጥሮአዊ ተሰጥኦ አለኝ ግን የሰዉነቴ size በጣም ያሳቅቀኛል ያን ያክል size የማይፈልጉ ቦታወች ላይ መጫወት እችላለሁ ግን ቁመቴ ያለዕድሜየ ህፃን ስለሚያስመስለኝ እሳቀቃለሁ። እስኪ የነዚ ስፖርቶች coach ካላቹ አማክሩኝ ወይም any tips to increase height tell me?
Jul 31, 2026Idk about basketball but in football yan yahl short atbalem specially lezi hager winger ena midfielder kehonk beteley
Jul 31, 2026