ሀይማኖት ያድናል ብላችሁ ታስባላችሁ ? Vote
14 votes
ሀይማኖት ያድናል ብላችሁ ታስባላችሁ ? Vote
14 votes
ሀይማኖት ማለት አስተምሮ: መመሪያ ማለት ነው እነዛን ትምህርቶች ሚቀበል ደሞ የሀይማኖት ስያሜ ይኖረዋል ortodox, muslim ተብሎ አያድንም ሚሉት ለተጠየቁት ከባድ ጥያቄ መልስ ስያጡተለት ortodoxawyan ሆነ ethists ሲያጠናንቋቸው ያመጧት ነገር ነች.... በምን እንዴት መጣ ካላቹ እንዲህ ተብለው ሲጠየቁ የጨነቀለት ያመጧት ነች ይሄ ጥያቄውም:-" እናንተ ለስሙ በ እየሱስ ብላቹ ግን እንደ አሜባ በ ቤተ እምነት ስም ስትበጣጠሱ እና እየሱስ ምትሉን ወዴትኛው እየሱስ እንሂድ ወደ ሙሉ ወንጌሉ እየሱስ ወይስ ወደመካነ እየሱስ....ስትባሉ ትምህርቱ የፈለገ ይለያይ ችግር,የለውም ሀይማኖት አያድንም ወደሚል አስቂኝ የ ሽንፈት መልስ የሰጡት ነው በኋላም ስለሀይማኖት ማለት ምንም ፅንፀ ሀሳቡ ያልገባቸው በገ በጥላቻ መንፈስ የታወሩ ሰዎች የነሱን ሀሳብ ማስተጋባት ጀመሩ ለስሙ ሌላ ቤተ እምነት(ከ protestants ውጪ)አይድንም እያሉ protestant ስትቀላቀሉ ግን ትድናላቹ እያሉ የቃላት game new የያዙት እነሱም (አያድንም ሚባለውን ስለህሊናቸው ብለው አያምኑበትም ግን ቃሏን ሚጠቀሟት ከ አፋቸው እንጂ ይኸው protestant ያልሆነ ሰው አልዳንክም እያሉ ነው this means ሀይማኖት ያድናል (በግልፅ በ አፋቸው ባይወጣቸውም ግን ያለ ትክክለኛ ሀይማኖት ድህነት እንደሌለ አህዛብ ብለው ሚያስቡትን ወደራሳቸው ሲቀይሩት ማየት ከምንም በላይ ማስረጃ ነው Why not haymanot ካላዳነ ortodox hono sifelg onlyjesusm hono eyesus eyessu aylm እንደቃላቸው ከሆነ protestant መሆን አይጠበቅባቸውም ሀይማኖት ሸፈስለማያድን ብለው ስለሚያስቡ right??😂😂ማንን ነው ሚሸውዱት???😁 ከዚህ በፊት ለሌላ ሰው የፃፍኩለት ነው ተጨማሪ ከፈለጋቹ ከታች አንብቡት(ለዛሬ ይብቃን ካላቹም ያነበባቹትልኝን በ ስነልቦና ያሳድርልን protestants🙈☺️ "ኑ በ ብርሀኑ ተመላለሱ" ድብን አርጎ ነው ሚያድነው ok! ሚያድነው ግን ሀይማኖቱ በክርስቶስ ዘንድ የተሰጠን የሆነ ጥንታዊ አባቶችም እየተጋደሉበት ያደረሷት ትክክለኛዋ የ ትምህርት መከፋፉል የሌለበት እና በውስጡ በ fund ስም ህገወጥ(ጌታ ቃል ተፃራሪ) ቤተእምነት ሚባል ነገር የሌለው ከክፍፍል ነፃ የሆነ የጥንት የጠዋቱን አስተምሮ እስካሁን ይዞ ሚገኝ የጌታ ሀይማኖት አሳምሮ ያድናል 1ጊዜ አንድ ወጥ የሆነ ትምህርት ተሰቷል ። እሷን ተከትሎ እስከመጨረሻው የፀና ይድናል (ሀይማኖት =አስተምህሮ englizegnawm bible lay እምነት ብሎ ብዙ ቦታ ይወስዳል) የማትድኑት እናንተ ናቹ ምክንያቱም 1ዴ ለቅዱሳን የተሰጠችውን ሀይማኖት አናቅም ስለምትሉ በ አስተምህሮ አንድነት ስለማታምኑ አንዲት ሀይማኖት ተብሎ በጌታ የተነገረውን ጥላቹ fund በልጦባቹ ክርስትናን ብጥስጥስ አርጋቹ ስርዐት አልባ አረጋቹት የኔ ጥያቄ:-" አንድ ጊዜ ስለተሰጣቹ ሀይማኖት ተጋደሉ" እንዴ ድህነት ላይ ምንም አስተዋፅኦ ከሌለው ለምን ተጋሉ አለ?? ጭራሹ አጥብቆ አፅንዖት ሰቶበትተጋደሉ!! ይቺ ሀይማኖት ማናት?? protestant እንደማትል እንደምታፍር ይገባኛል (እዚህጋ ስለአንድ ወጥ ትምህርት አንዴ ተሰታቿል ይላልና እናንት ቡፌ በያይነት ናቹ አትታሰቡም ሁሉ 40000 ልዩ ልዩ dominations😁 "አንዲት ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት አንድ ጌታ" "እውነት እውነት እላቸዋለው ቃሌን እና ትዛዜን ሚጠብቅ የመንግስቱ ወራሽ ነው" ሀይማኖት ማያድን ከሆነ onlyjesesochn ለምን ትቃወማላቹ እየሱስ ያድናል ብቻ ስለሚሉ so only jesusn የተቃወምክበት ስላሴ በጎለው ትምህርተ አስተምሯቸው ነዋ? so አስተምህሮ(ሀይማኖቱ) ለምን ትቃወማለክ? ወደትክክለኛው አስተምህሮ ለመምራት ነዋ ሀሳብክ?? so ይህ የናንተ አስተምህሮ አያድንም እኔ ማስተምርክ ግን ያድናል እያልክ ነው ክርስቶስ ተከታይነት በ አስተምህሮ=በ ሀይማኖት ይዳኛል
Apr 19, 2025ይህንን ስል ግን Based On Christ ነው የያዝኩት ሐይማኖት ማዕከሉ ክርስቶስ ካልሆነ ሊያድነኝ አይችልም ሀይማኖት ሊያድን የሚችለው ማዕከሉ ክርስቶስ ከሆነ ብቻ ነው “በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” — ኤፌሶን 2፥20 “ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥11 ሐዋርያት እና ነብያት በመሰረቱት መሰረት (ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ) ላይ ያልተመሰረተ የትኛውም ሐይማኖት አያድንም!!
Apr 19, 2025Bro, haymanot malet eko amlak yemereteln menged new ena adam ena hewan heaven neberu keza demo be setan sebeb wetu slezih degame eza endngeba amlak yeminegren rule ale..... beteleyaye gize demo prophet eyelake messageun yastelalefal and also yeteleyaye book awrdual( torah, gospel, Quran(the last))...... fetari egna tegezanew altegezanew kesu migolbet ngr yelem hulum legna new enam besu lay endanagara degagmo negronal eyesus is just a prophet and he used to pray for his god...... Islam is the only way to Heaven
Apr 19, 2025B/c miadenew be christ mamen becha selehone
Apr 19, 2025አዎ ይድናል ሀይማኖት ማለት እኮ እምነት ማለት ነው 🥰 መዳን ደግሞ በእምነት ስለሆነ አዎን። ስለ አንድ እምነት ተቋም ከሆነ ሀይማኖት ያልከው አያድንም። መጽሐፍ ቅዱስ እንደዚህ ሰለማያስተምር🤗
Apr 19, 2025ያድናል ምክንያቱም ሃይማኖት አንድ ጊዜ በክርስቶስ የተሰጠን አስተምህሮ ነው መፅሀፍ ደግሞ በክርስቶስ ትምህርት የማይኖር አምላክ የለውም ይለናል ሌላው ደግሞ ሃይማኖት እምነት ነው እምነት እንደሚያድንም መፅሀፍ ይናገራል ።
Apr 19, 2025emenet ye haymanot meseret new haymaot dgmo ementh matenekeriya kfun ke tru lemeleyet ena hule be emenet kefta lay yetezerega sreat new slezih haymaot yadnal
Apr 19, 2025It's up to u but it's better to have a spiritual guidance in life.
Apr 19, 2025Generally haymanot be hulet menged liaden yichlal 1gnaw, be alemawi hiwot wust unetegna yehone devine purpose yisetal (subjective yalhone lemalet new), haymanotu unetegna bihonm bayhonm, yetesasete bihonm, le amagnochu purpose yisetachual. Hiwotachew bado ayhonm. Yemetubetn ena mihedubtn yakalu. Be tesfa betemola menfes yinoralu 2gnaw: yamanotu unetegna kehone (miamelkut tekekelegn amalak kehone) ke alemawi hiwot bohala yalew hiwot lay bemiagegnut reward yidnalu. Ihe haymanotn medegef wey demo alemedegefn adelem, ke realistic perspective approach lemareg new. Lelaw mechemer mfelgew demo! Ke haymanot wuch unetegna ena subjective yalhon purpose maggnet ayichalm, ihem malet hiwotn yemenor mkniat matat endemalet new.
Apr 19, 2025Enede nena astesasb ena emenet ሰው በክርስቶስ በማመን ልጅ ነው የሆነው እንጂ ባርያ አይደለም እኔ በክርስቶስ በማመን ልጅ ነኝ ሀይማኖት አድርግና አታድርግ ነው ልጅነት ግን የአባትነት ባህሪ ተላብሶ ነው የሚኖረው ስለዚህ በእምነት በሚገኝ ልጅነት መኖር ይሻላል ባይ ነኝ የማንንም ሀይማኖት ተቋም ሳልወክል ነው ያወራሁት
Apr 19, 2025scientifically The Placebo Effect: This is perhaps the most well-known way that belief can influence healing. The placebo effect is a measurable, physiological response that occurs when a person believes they are receiving a beneficial treatment, even if that treatment is inert (like a sugar pill). This response can include: • Pain reduction: The release of endorphins, the body's natural painkillers. • Improved immune function: Changes in the activity of immune cells. • Reduced anxiety and stress: Lowered cortisol levels and increased relaxation. The Power of Positive Thinking/Optimism: While it's important to avoid toxic positivity, a general attitude of optimism and hope can positively impact health outcomes. Studies have shown that optimists tend to: • Have stronger immune systems. • Recover more quickly from surgery. • Live longer. • Cope better with chronic illnesses. This likely has to do with reduced stress, healthier lifestyle choices, and a greater willingness to seek and adhere to medical treatment. Spiritual Beliefs and Practices: For many, faith and spiritual practices provide comfort, meaning, and social support. These things can contribute to: • Reduced stress and anxiety. • A sense of purpose and hope. • Stronger social connections (which are vital for health). • Adherence to healthier behaviors (e.g., avoiding harmful substances).
Apr 19, 2025Meknyatum ande pente ena ande orthodox sele kerestena yalachew emnet yeteleyaye new so both cant be right
Apr 19, 2025እምነት
Apr 19, 2025