#personal
እስኪ እባካችሁ ሁላችሁም መልሱልኝ ተባበሩኝ በጣም ግራ ስለገባኝ ነዉ🙏🙏 12 ክፍል ተማሪ ነበርኩ አምና እና ውጤት አልመጣልኝም እና አሁን ምን እንደምማር ግራ ገባኝ መወሰን አልቻልኩም ኮሌጅ ገብቼ ዲፕሎማ ተምሬ ድግሪ ለማረግ 7 አመት ይፈጃል እሱን ማረግ አልፈልግም ያንን ሁላ ግዜ ቤተሰብ ላይ ተቀምጦ መማር ያስጠላል እና 1 or 2 አመት ኮርስ በግል ልማረዎ እምችለዎ እና ስወጣ ስራ ላገኝበት እምችልበት አሪፍ እምትሉትን ኮርስ ንገሩኝ እባካችሁ በጣም ግራ የተጋባሁበት ወቅት ስለሆነ ነዉ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Apr 19, 20259 engagements