ከሰው ጋርም መኖር ይከብዳል አይደል: ለብቻም መኖር ይከብዳል: ከአውሬም ጋር መኖር ይከብዳል: መኖርም በራሱ ይከብዳል :አለመኖርም ይከብዳል ታድያ ወዴት ሄደን እንኑር???
Apr 19, 2025Kesew ema awre yishalal eko
Apr 19, 2025ከሰው ጋርም መኖር ይከብዳል አይደል: ለብቻም መኖር ይከብዳል: ከአውሬም ጋር መኖር ይከብዳል: መኖርም በራሱ ይከብዳል :አለመኖርም ይከብዳል ታድያ ወዴት ሄደን እንኑር???
Apr 19, 2025Kesew ema awre yishalal eko
Apr 19, 2025ዓላማ ካለህ ለመኖር ምትፈልግበትን ምክንያት ካወክ ሁሉንም ታልፈዋለህ
Apr 19, 2025እንዴት ነው ከራሴም ጋር ከሰውም ጋር መኖር የምችለው ብሎ በማሰብ በጥበብ መኖር
Apr 19, 2025አለመኖር ሚከብደው ለመኖር ባለህ ፍላጎት ነው። ግን አለመኖር አይከብድም B/c there is no consciousness after death!
Apr 19, 2025ብሮ! እግዚአብሔር ሰው አድርጎ ሲፈጥርህ ለሱ ምንም ጥቅም የለውም እንድውም ጥቅም እራሷ እሱን ትፈለገው ይሆናል እንጂ ምክንያቱም እሱ ጎደሎ የሚባል የሌለበት የክብር ሁሉ ጌታ ነውና:: ላንተ ግን ሰው አድርጎ ሲፈጥርህ(እጁን ተጠቅሞ የሰራው ብቸኛ ፍጡር እንደሆነ ልብ በል)እጅጉን አክብሮህ ሰለዚህም የክብሩና የመንግስቱ ተካፋይ እንድትሆን መልካም ፈቃዱ ሰለሆነ ብቻ ነው:: እንጂማ ቅማል አድርጎ ወይም በህልመ ሌት የተረጨ ስፐርም አድርጎ ሊፈጥርህ ይችል ነበር:: አሁን እያሳለፍን ያለነውን ከባድ የሕይወት ውጣ ውረድን አትይ የተፈጠርነው ለዚህ ዓላማ አልነበረምና... ለዚህም ነው እራሱን ዝቅ አድርጎ ክቡር ሕይወቱን ለኛ እስከመስጠት የደረሰው:: 🥺🥺
Apr 20, 2025እነዚህን ሁሉ ሞክረሃቸዋል ግን..?? (ከሰው ጋር..?? ለብቻ..? ከአውሬ ጋር..??)
Apr 19, 2025አው
Apr 19, 2025ምፅ ወይኔ ወንድሜን ሲጀምር እኮ እንዲ ነው
Apr 19, 2025