Namm34
#other
Addis to Gondar ልሄድ ነበርና airport ምን ማድረግ እንዳለብኝ pls tell me...it's first time for me. Thanks
Apr 19, 20251 engagements
Addis to Gondar ልሄድ ነበርና airport ምን ማድረግ እንዳለብኝ pls tell me...it's first time for me. Thanks
Apr 19, 2025የሀገር ውስጥ በረራ መግቢያ አለ ትኬትህን አሳይተህ ገብተህ ውስጥ ፍተሻ አለ ዕቃህን ስታስፈትሽ ጫማ እና ቀበቶ አውልቀህ እንዲሁም ስልክና ማንኛውም ብረት ነክ ዕቃ ማስቀመጫ አለ እዛ አድርገህ ማሽን ያሳፍልፈዋል እሱን እንደጨረስክ ገብተህ check-in ማድረግ ነው ተሰልፈህ ከዛ እነሱ ይመሩሃል Terminal ስትሄድ ድጋሚ ፍተሻ አለ
Apr 19, 2025