Safaricom bdr baskemetut ye gze gedeb kaltekefele mn yadergalu
Apr 18, 2025Kenya wesdew yeken serategna new miyareguh 😭😭
Apr 19, 2025Safaricom bdr baskemetut ye gze gedeb kaltekefele mn yadergalu
Apr 18, 2025Kenya wesdew yeken serategna new miyareguh 😭😭
Apr 19, 2025እኛ እንድንድን ኢየሱስ የግድ መሞት ነበረበት? አምላክ ቀና ልብ ያላቸው የአዳም ዘሮች ለዘላለም እንዲኖሩ እንዲሁ ሊፈቅድላቸው አይችልም ነበር? ፍጹማን ካልሆኑ ሰዎች አመለካከት አንጻር ይህ የተሻለ መፍትሔ መስሎ ሊታይ ይችላል። ሆኖም ይህ አመለካከት የአምላክን ፍጹም ፍትሕ ከግንዛቤ ያስገባ አይደለም። አምላክ ፍትሐዊ አምላክ ስለሆነ የአዳምን ዓይን ያወጣ ዓመፅ በቸልታ ሊያልፈው አይችልም። አምላክ የፍትሕ መሥፈርቱን በመጣስ፣ ቤዛው ሳይከፈል ፍጹማን ያልሆኑት የአዳም ዘሮች ለዘላለም እንዲኖሩ ቢፈቅድላቸው ኖሮ ምን ይፈጠር ነበር? ሰዎች፣ አምላክ በሌሎች ጉዳዮችም የፍትሕ መሥፈርቶቹን ይጥስ ይሆናል የሚል ስጋት ሊያድርባቸው ይችል ነበር። ለምሳሌ ከሰጣቸው ተስፋዎች መካከል አንዳንዶቹን ሳይፈጽም ይቀር ይሆን? እንደዚህ ዓይነት ነገር ይፈጠራል ብለን አንሰጋም። አምላክ ልጁን መሥዋዕት እስከማድረግ ድረስ ከፍተኛ ዋጋ ቢያስከፍለውም እንኳ የፍትሕ መሥፈርቱን ማክበሩ ሁልጊዜም ትክክል የሆነውን ነገር እንደሚያደርግ ያረጋግጥልናል።
Apr 19, 2025@kukiye14
Oct 11, 2025⚡️ ስንቶቻችሁ ናችሁ ድሮ የተከፈተ ግሩp እንደሚሸጥ የምታውቁት @Bekihood ✅Ōld Ğroup ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው!ዋ @Bekihood 🛒 ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ 🥹 ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ❤️🔥 🎁ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...❗️ ✅ 2019✔️ ✅ 2020 ✔️ ✅2021 ✔️ ✅2022 ✔️ ✅2023 ✔️ ⚠️ ማሳሰቢያ ❗️ ⛔ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ Inbøx @Bekihood @Bekihood
Apr 19, 2025