ኦርቶዶክስ የሆናቹ ብቻ መልሱልኝ አሁን ላይ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከመጀመሪያ ጀምሬ መማር እፈልጋለሁ የ እምነት ችግር የለብኝም ማለትም ኦርቶዶክስ ምን ብላ እንደምታምን ከሰንበት ት/ቤት አንድ ክርስቲያን ማወቅ ያለበትን አውቂያለሁ ግን ይህ ለእኔ በቂ አይደለም በደንብ ጠልቄ ሁሉንም አስተምሮዎች እንዲሁም የጥንት ታሪኮቻችንንም ማወቅ እፈልጋለሁ እና ይህን ለማድረግ ደግሞ በቤተክርስቲያን ሄጄ የምማርበት ጊዜው የለኝም ግን በቻልኩት አቅም በራሴ መጽሐፍትን በማንበብ፤ online ከሚያስተምሩ መምህራን መማር እፈልጋለሁ። ስለዚህ ከየት መጀመር እንዳለብኝ roadmap የሚያሳየኝ /የሚነግረኝ ሰው እፈልጋለሁ ሀ ብዬ ለመጀመር ዝግጁ ነኝ። ማንበብ ያለብኝንም መጽሐፍት እና መከታተል ያሉብኝን ቻናሎችም እንድትጠቁሙኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ።
Apr 18, 2025Read the books Our sister church have websites like the coptics as well Some lib channels https://t.me/orthodoxdigitallibrary https://t.me/eotcLIBRARY https://t.me/Orthodox_books1
Apr 18, 2025