#other
ሰላም ሰዎች ፍሬክስ ትሬድ ላደርግ ነበር እና ብር በምን ባንክ ነው ማስገባው?? እና ትርፋማ ከሆንኩኝ በዋላ ገንዘብ ሳወጣ ያወጣውበት ብር ይቆርጥብኛል ወይስ እንዴት ነው እባካቹን ስለዚ ነገር ምታቁ ከሆነ አስረዱኝ
Jul 29, 20264 engagements
ሰላም ሰዎች ፍሬክስ ትሬድ ላደርግ ነበር እና ብር በምን ባንክ ነው ማስገባው?? እና ትርፋማ ከሆንኩኝ በዋላ ገንዘብ ሳወጣ ያወጣውበት ብር ይቆርጥብኛል ወይስ እንዴት ነው እባካቹን ስለዚ ነገር ምታቁ ከሆነ አስረዱኝ
Jul 29, 2026😂withdraw ስለማረግ ነው ያስጨነቅህ ..... bro ማያሳስብ ነገር ነው ያሳሰበህ እሱን ትተህ market ላይ እንዴት survive አርገህ እንደምትቆይ ቢያሳስብህ ነው ሚሻልህ እሳት ነው ሚጠብቅህ
Jul 30, 2026Gena mnm.atakim bro
Jul 29, 2026Bro masgebiyawn bcha felg bezi gra yegebaw market time blow slemtaregew masochaw ayasasbk
Jul 29, 2026Wede exchange lkeh be p2p cash out mareg
Jul 29, 2026