ሰላም እንዴት ናችሁ ፣ አንድ ጥያቄ አለኝ እግዚአብሔር ዓለም ለማዳን አንድ ልጁን ገደለ ። የኔ ጥያቄ አሁን ከእዚክ ተግባሩ ምን እንማራለን ? ለእኛ ሀጥያት(ያው እኛ ባንሰራውም ብቻ ይሁን ) ግን ከመግደል ይቅር ብሎን ከግድያ ይልቅ ይቅር ባይነትን ፍቅርን ቢያስተምረን አይሻልም ነበር ?
Apr 18, 2025ሰላም እንዴት ናችሁ ፣ አንድ ጥያቄ አለኝ እግዚአብሔር ዓለም ለማዳን አንድ ልጁን ገደለ ። የኔ ጥያቄ አሁን ከእዚክ ተግባሩ ምን እንማራለን ? ለእኛ ሀጥያት(ያው እኛ ባንሰራውም ብቻ ይሁን ) ግን ከመግደል ይቅር ብሎን ከግድያ ይልቅ ይቅር ባይነትን ፍቅርን ቢያስተምረን አይሻልም ነበር ?
Apr 18, 2025ሲጀመር ጥያቄህ ራሱ ችግር አለበት የገደሉት አይሁድ እንጂ እግዚአብሄር አይደለም ግን አንድ ልጁን አሳልፎ ከመስጠት በላይ ፍቅሩን እንዴት ያሳይ?? ቢገባህ divine justice እና mercy በአንድ ያየንበት አስገራሚ ነገር ነው።
Apr 18, 2025ለሚገባው ሰው ከዚህ በላይ ፍቅር የለም የወደዳቸውን እንዲሁ ወደዳቸው ሊብራራ ሊገለጽ የማይችል ፍቅር እራስን አሳልፎ እስከመስጠት የደረሰ ፍቅር ለአምላክ ሰው መሆንን እንደመዋረድ ሳይቆጥር አዳምን የመምሰል ፍቅር ጠላትን የውደድ ፍቅር ትሕትናን ያስተማረን ፍቅር ዝቅ ማለትን ያስተማረን ፍቅር.... አይብራራም ይልቅ እንደ ወንድም ስመክርህ ተማር...
Apr 18, 2025ገደለ???🤔🤔 የቱጋ ነው እንደዛ ሚለው ወንድም
Apr 18, 2025Ykr baynetn fkrn siyasayh new ljun yesetew Amlak lekalu tamagn mehon alebet he said not to eat that fruit or else ye mot motn ymotalu. Madreg yelelebachewn adrgew tzazun tasu slezi esum le kalu tamagn slehone yketachewal. Gn demo fkr ena ykr bay abat slehone melso wedesu memelesha menged seten.
Apr 18, 2025ተመጣጣኝ ቤዛ መከፈል ነበረበት በ1 ፍጹም ሰው ሀጢያት እንደወረስን ሁሉ በ1 ፍጹም ሰው ደሞ የዘላለም ህይወት እንድናገኝ እየሱስ ቤዛ መሆን ነበረበት
Apr 18, 2025🔴“ምሕረትና እውነት ተገናኙ፤ ጽድቅና ሰላም ተስማሙ።” — መዝሙር 85፥10 ይሄ ጥቅስ ብዙ ይመልስልናል 🟰 እግዚአብሔር ምንም አይነት የደም ስርየት ሳይኖር ዝም ብሎ ምህረት አድርጌላችኃለሁ ቢለን እግዚአብሔር ፃድቅ(የእውነት)ፈራጅነቱን እንጠራጠር ነበር ምክኒያቱም ደም ሳይፈስ ስርየት ስለሌለ 🟰እግዚአብሔር ምህረት አላደርግም ቢልም እግዚአብሔር ፍቅር መሆኑን እንጠራጠር ነበር ነገር ግን....... ምህረት(በኢየሱስ ክርስቶስ ደም) እውነት (የእግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅነት) ጌታ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ ሞቶ በሰራው ስራ ምህረት እና እውነት ተስማሙ!!! እኛም በመስቀሉ ስራ ከዘላለም ሞት እንዲያው በፀጋው ዳንን!
Apr 18, 2025Wow dnk melkt✌️
Apr 18, 2025እግዚአብሔር ፍትሃዊ አምላክ እና ፍቅር ስለሆነ ነው ። ብሉይ ክዳን እግዚአብሔር የሰውን ሀጥያት የሚያሰረየው ደም ስፈስ ነበር ። ደም ሳይፈስ ስርየት የለምና ። ስለዚህ እግዚአብሔር ፍትህ እና ፍቅሩን አመጣጠነ የሀጥያት ፍርድ በራሱ ላይ በመውሰድ።
Apr 18, 2025MN meslek be dero gize kersetos wede Meder saymeta befit hatiyat yekrta mibalew beg yetared ena ye begun dem kahnu yezo wede mekdesu yegbal yane demu yekden ena kerstos simeta simot sinesa yekr enbalalen belew new miyamnut enam lande ena lemcheresha gize egziyabhern ke sew miyastarek sew be Meder lay sifelg ata manem yelem mekneyiatum mulum hatsiyatn sertual ye egziyabherm gebel golotal yelal Rome 3:23 selezi hatsiyatn yemayawk 1 nestu sew yasfelg neber esum ke sew fekad yaltewlede ye Adam ye zer hatiyat yelelebet sew Yan demo miyarg 1 leju kerstos becha new that why miwedewn leju yechknebet “የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም።” — ዕብራውያን 9፥12 I think yegbak/yegbash yemselgnal lela mawek meflgiw neger kale ask anything
Apr 18, 2025እዛው ላይ እየሱስ ለናንተ መስዋዕት እንደሆነው ከናንተ በፊት ለነበሩት ህዝቦች የእድሉ ተካፋይ እንዲሆኑ በ አዳም ጊዜ አምላክ ሰው ሆኖ ለምን አዳምን እና ዘሮቹን አላዳነም
Apr 19, 202520 ነገር ግን፥ አንተ ሰው ሆይ፥ ለእግዚአብሔር የምትመልስ ማን ነህ? ሥራ ሠሪውን፦ “ስለ ምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ፡” ይለዋልን? 21 ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን? ሮሜ 9 : 20-21
Apr 18, 2025https://youtube.com/shorts/GM5rnwS8IqY?si=bP-bZxpzgkf-lsGm
Apr 18, 2025