Zomma306
#relationships
ሠላም ሰዎች እስኪ በኔ ሙድ ያለፋቹ ጀባ በሉኝ! ፍቅረኛ መያዝ እፈልጋለሁ አለ አደል የምር ተዋደው የሚኖሩ ሰዎች ብንሆንጰበረዬ አስባለሁ እና ፍቅረኛነቱ አድጎ ትዳር ቁምነገር ያለው ምን አለው ምን አላት ሳይባል የምር ቆንጅዬ ጠንካራ እግዜርን የምትፈራ የሚሰራ የሚወዳትንጨወንድ የምትሻ የምታከብረኝ የማከብራት ብቻ ባገኛት እላለሁ ግን ገና የሴትጨስም ሲጠራ ያቅለሸለረሸኛል ስራዬ አሪፍ ነው ፀባዬም ጥብስ ግን ሴት ቀርቤ አላቅ ስራ ቤት ነው እንዴት ነው የሚጠበሰው
Jul 29, 20263 engagements