#personal
የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ እና ከሰሞኑ አ.አ mexico አከባቢ ሥራ አግኝቼ ነበር:: 20k/ month ነው የሚከፍሉት :: እና ወዳጆቼ ይሄ ክፍያ አ.አ ላይ survive አድርጎ ለመኖር ይበቃ ይሆን? እዛ ማንም የማውቀው ዘመድ የለኝም
Jul 29, 20265 engagements
የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ እና ከሰሞኑ አ.አ mexico አከባቢ ሥራ አግኝቼ ነበር:: 20k/ month ነው የሚከፍሉት :: እና ወዳጆቼ ይሄ ክፍያ አ.አ ላይ survive አድርጎ ለመኖር ይበቃ ይሆን? እዛ ማንም የማውቀው ዘመድ የለኝም
Jul 29, 2026ብቻህን ምትኖር ከሆነ በጣም ይበቃሃል ፣ እስከመቆጠብ ድረስ ፣ በተለይ ደሞ ራስህ ምታበስል ከሆነ ፣ በተለይም ደሞ አብሮ ሚኖር roomate ካለ ፣
Jul 29, 2026Eneja kebad yesmehal Ye bet kiray keza MN letbela nw
Jul 30, 2026