Guys ገበሬወች ስለሚጠቀሙት ማዳበርያ ምን ታስባላቹ። research based ባይሆንም እኔ ጥቅሞቹ እንዳሉ ሆነዉ እኔ የማስበዉ መጥፎ እንደሆነ ነዉ ምክንያቱም መሬቱ ማዳበርያ ከለመደ በኋላ ያለ ማዳበርያ ማረስ አይቻልም ሲሉ እሰማለሁ ይሄ ደሞ በማዴበርያ ሰበብ የእህል ዋጋ እንዲጨምር ያደርጋል ጭራሽ ደሞ ማዳበርያም ከዉጭ ነዉ ሚገባዉ ለባርነት ይዳርገናል በመጨረሻ። በዛ ላይ ደሞ አሁን ያለወትሮአችን በሽታ በጣም እየተስፋፋ ነዉ ካንሰር ኩላሊት ስኳር ወዘተ ይሄ ሁሉ በሽታ የመጣ አንዱ መንስኤ የማዳበርያ እህል ነዉ ብየ አስባለሁ። እስኪ ሳይንሱን በደምብ ምታዉቁ አብራሩት?
Jul 28, 2026ተረት ተረት ብሎ ሚያቃልል ትውልድ ባለበት እንኳን ካንሰር ዞንቢ ራሱ መሆን ሲያንሰን ነው 😏
Jul 29, 2026