Guys ጎንደር ነዉ ምኖረዉ አሁን ላይ ግብር ተጥሎ ነጋዴዉ እና አከራዩ በጣም እየተንጫጫ ነዉ ያለዉ በዛብኝ ብሎ። እኔ ነግጀ አላውቅም ደሞዝተኛ መምህር ነኝ ግን ሳስበዉ ችግሩ ከህዝቡ መሰለኝ ምክንያቱም እስካሁን ነጋዴዉ በሙሉ ደረሰኝ አይጠቀምም የቀን ገቢ እያጭበረበረ ፌክ ግብር ሲከፍል ስለኖረ በትክክል ክፈል ሲባል ገንዘብ ማጋበሱ ሲቀርበት ነዉ የሚጮኸዉ ብየ አስባለሁ እንጅ ግብር የሚታሰበዉ ከትርፍ በፐርሰንት ታስቦ ነዉ። እንደዉም ሪል ግብር ሚከፍል የመንግስት ሰራተኛ ነዉ ብየ አስባለሁ ገቢዉ ስለሚታወቅ። ባይሆን መንግስት ግብር ሰብስቦ ወስዶ ለጦርነት ወይስ ጠቃሚ ስራ ይሰራል በሚለዉ እንወያይ እንጅ እዚህ ሀገር በስርአት ግብር ከፍለን ስለማናቅ ነዉ የደነገጥን ብየ አስባለሁ።እስኪ ሀሳብ ስጡ ከተሳሳትኩም አርሙኝ 🙏🙏🙏
Jul 28, 2026Ur partially right n partially wrong the ppl do pay the right amount of tax yes they do mebezbez the ppl but right now we have accumulated a lot of debt bcz of the governments stupid decisions like civil wars taking in unnecessary amount of refugees n also building unwanted projects n destroying many houses to build unnecessary things n also embezzling the money which they got from begging we have to pay those n there's no way of running away from them hence the tax money doubled or even tripled
Jul 28, 2026