Guys...አሁን የምንኖርበት በምዕራባዊያን ስልጣኔ የተመሰረተ አኗኗር በጣም እየጎዳን ይመስለኛል። ሁሉም የኑሮ ዉድነት ምንጭ እና የኑሮ መክበድ የዛ ምክንያት ነዉ። ምክንያቱም ምንጠቀመዉ ምርት ከዉጭ የሚገባ ነዉ። ይሄ ደግሞ የዉጭ ምንዛሬ እና የIMF ጥገኛ አድርጎናል። አልፎም ለባርነት እየሰጠን ነዉ። የሚገርመዉ ደሞ ከጓሮአችን የሚመረተዉ የምግብ ፍጆታ ሳይቀር መጠቀም ከብዷል ከዶላር ጋር ስለተሳሰረ። መፍትሄዉ ቆርጠን ሰርተን ወደአምራችነት ገብተን ራሳችንን መቻል አለብን። አልያም በጠቅላላ የምዕራባዊያንን ስልጣኔ ትተን በሀገር በቀል አኗኗር መቀጠል አለብን። እስከመቸ የዉጭ ምንዛሬ እና ነዳጅ እንዲቀንስ እየተማፀንን እንደምኖር አይገባኝም። የኑሮ ዉድነቱ ከቁጥጥር ዉጭ እየሆነ ነዉ እኮ
Jul 28, 2026The first thing the people must change the government whether peacefully or violence unless the way this country is going will make us lick western's foot forever
Jul 28, 2026