ጥያቄ ለፕሮቴስታንት ለምንድነው የትንሣኤ በዐል በአሁኑ በ 12 ምታከብሩት? ባለፈው ዓመት ሚያዚያ 27 ነበር ያከበርነው ለምንድነው ከኦርቶዶክስ ስር ስር ምትሉት ?
Apr 18, 2025Cause we have clear boundaries between culture and religion unlike you guys.
Apr 18, 2025ጥያቄ ለፕሮቴስታንት ለምንድነው የትንሣኤ በዐል በአሁኑ በ 12 ምታከብሩት? ባለፈው ዓመት ሚያዚያ 27 ነበር ያከበርነው ለምንድነው ከኦርቶዶክስ ስር ስር ምትሉት ?
Apr 18, 2025Cause we have clear boundaries between culture and religion unlike you guys.
Apr 18, 2025what makes me laugh is that.. do u understand gn all the evangelical christians u see in this country ascend from no where else but ethio orthodox. We didn’t come from neighboring countries. We Just follow Jesus you can have all the culture you like. We focus on the right teachings of christianity. We have no problem what day Christmas or easter is going to be. As far as the lord takes the glory. #Wegotnoproblem
Apr 18, 2025Ketm almetanm lalshw pentecoastal movement yetejemerew america nw ena america nat missionary lka pente yaregechachu
Apr 18, 2025እና ደበራቹ 🥺 በቃ በ27 እናከብራለን እሺ ግን የገዛነውን ዶሮ ምን እናርገው 😭😭
Apr 18, 2025ለምንድን ነው ኦርቶዶክሶች በዓል እየጠበቃችሁ ብልግና ምትሰሩት? አጋጣሚ በገኛችሁ ቁጥር ለመባለግ ያላችሁ ጉጉት ብዙ የኦርቶዶክስ ጓደኞች አሉኝ ለመንድን እንዴዝህ club እየሄድክ ማታድሬው ይሉኛል ግን ለምንድን ነው እንደዚህ ምታደርጉት?
Apr 19, 2025እንደምናከብር በምን አወክ? እንደዚህ አይምሮው ከተላ ሰው ጋር ማውራት እራስን ማዋረድ ነው:: አይገርምም ግን አምላክ ለእንዳንተ አይነቱም ጭምር ነው የሞተው🥹 አቤቱ እንደቸርነትህ አስበን🙏
Apr 18, 2025I know 🤣
Apr 18, 2025ወደህ ነው ስር ስር ምትለው 😅
Apr 18, 2025ያው ውጪም በዚ ሰአት ስለሚያከብሩ😂💀
Apr 18, 2025