HKJ26
#personal
ሰላም ጥያቄዬ ከዚህ በፊት ስም ላስቀየራችሁ ሰዎች ስም ከማስቀየር ጋር ተያይዞ ችግር የገጠማችሁ ነገር አለ ከ ትምህርት ዶክመንት ወይ ፓስፖርት የመሳሰሉት
Apr 18, 20252 engagements
ሰላም ጥያቄዬ ከዚህ በፊት ስም ላስቀየራችሁ ሰዎች ስም ከማስቀየር ጋር ተያይዞ ችግር የገጠማችሁ ነገር አለ ከ ትምህርት ዶክመንት ወይ ፓስፖርት የመሳሰሉት
Apr 18, 2025yeah, i heard some guy yawning about how govt offices are reluctant to accept his new name. He changed his name from ergetachew to nati😂
Apr 18, 2025እኔ የቀየርኩት ስሜ ከብዙ ነገሮች ጋር ከመገናኘቱ በፊት ነበር ። የ ሚኒስትሪ ካርዴ ብቻ ነበር በድሮው ስም የነበረው ። እና ምንም አልተቸገርኩም ።
Apr 19, 2025