#religion
በጣም ትልቅ ችግር ዉስጥ ነኝ በሀይማኖቴ ምክንያት የ ጌታ ከሆንኩኝ 3 አመት ሆነኝ አሁን ትልቅ ችግር ዉስጥ ስለሆንኩ የሚረዳኝ እፈልጋለሁ ይሀ የሚመለከተዉ ፔንጤን ብቻ ነዉ ግን በጣም በፍጥነት ወይም የሚረዳኝ ሰዉ ሚንሽን አድርጉኝ
Apr 18, 202510 engagements
በጣም ትልቅ ችግር ዉስጥ ነኝ በሀይማኖቴ ምክንያት የ ጌታ ከሆንኩኝ 3 አመት ሆነኝ አሁን ትልቅ ችግር ዉስጥ ስለሆንኩ የሚረዳኝ እፈልጋለሁ ይሀ የሚመለከተዉ ፔንጤን ብቻ ነዉ ግን በጣም በፍጥነት ወይም የሚረዳኝ ሰዉ ሚንሽን አድርጉኝ
Apr 18, 2025Yhe ye cbe chgr ke ante haymanot ga mn agenagnew
Apr 18, 2025ይቅርታ bro በፊት የጠየኩትን ጥያቄ mentioned አድርጎት ነዉ
Apr 18, 2025ጴንጤ ከመሆንህ በፊት የማን ነበርክ?💀
Apr 18, 2025ያንተ አስተባባሪ ነበርኩ ጌታን ካወኩ በሆላ ግን አንተን ስሙን ስጠራ ብቻ ከኔ ትርቃለህ lucifer
Apr 18, 2025Sorry what is your problem? If we have to help you you gotta tell us what the problem is
Apr 18, 2025As much as.possible ask anything without fear 👇👇 He will help u @Kaluyibekal
Apr 18, 2025Yotor
Apr 18, 2025