ሰላም እንዴት አረፈዳቹሁ ወንድም እህቶቼ ወደ ጉዳዬ ስገባ ንሰሀ ልገባ የሰራውትን ተናዝዜ ነበር እና ግን ትዝ የሚለኝ በጣም የሚያሳፍር ነገር ያልተናገርኩት ነገር አለ እና በጣም ይከነክነኛል አሁን ላይ ይሄ ነገር አጋጣሚ ሆኖ ከቤተሰብ ጋር የሚተዋወቁ ቅርብ አባት ጋር ነበር ንሰሀ የጠየኩት ግራ ገባኝ እንደው ካልተናገርኩኝ ፈጣሪ ያየኛል እንደው ምን ማድረግ አለብኝ ከመናገር ውጪ ሌላ አማራጭ ይኖረውዋል እንዴ እና ደግሞ የቆረበ ሰው በሀጥያት ቢወድቅ ተመልሶ ንሀሰ ገብቶ ይቆርባል እንጂ የሚደርስበት መጥፎ ነገር አለ እንዴ ቤተሰብ እያስፈራራኝ ስለሆነ ነው የጠየኩዋቹ የቤተክርስቲያን ወንድም እህቶቼ የምታውቁታን አካፍሉኝ አመሰግናለው
Jul 27, 2026Yaleh amarach menageru nw man plus kehenetu ayfeqdelachewm endenageru yemanm sew hateyat n atefra enesu eko betam bizu lejoro yemeseqetet hateyat semtewal eko so atefram enam beteqorb ena degmeh hateyat betesera it's just human nature nobody is perfect gn neseha megbateh nw wanaw ngr n also tesfa alemequret ena most importantly neseha ale belo degagmo hateyat alemesrat wedeza life alememeles spiritual warfare kaleh demo atemelesm hateyaten teteyefaleh
Jul 27, 2026