OnyxCrane25139.5
#society
Guys ከዉጭ የሚገቡ ሸቀጦች ዋጋቸዉ ከቁጥጥር ዉጭ እየሆኑ ነዉ። ለምሳሌ የአልባሳት የስልክ ላፕቶፕ ዋጋ ዕጅ ያስቆረጥማል 🤣😆 ለምሳሌ መካከለኛ ጥራት ያለዉ ጫማ ከ7000በታች የለም። ላፕቶፕ ስልክ ሁሉም ተወዷል በጣም አሁንማ ሰዉ ልብስ ቦንዳ መጠቀም ለምዷል። የዶላር መወደድ እና ሌሎች factors እንዳሉ ሆነዉ ምንድን ነዉ ግን ችግሩ ሰዉ እኮ መኖር አልቻለም
Jul 27, 20264 engagements