Hewon74.5
#personal
አንድ ሀብታም አጎት አለኝ እና ብር እንዲሰጠኝ እና የራሴን ስራ እንድሰራ ስጠይቀው እንቢ አለኝ እዚህ መለወጥ አችይም ባይሆን ወደውጭ በህጋዊ መንገድ የምትሄጂ ከሆነ ግን እስከ 900,000 ሺ እሰጥሻለሁ አለኝ ምን ይሻላል የት ልሂድ ለስራ Italy ,canada,English ,Russia ..በምን መንገድ ልሂድ ህጋዊ agency የምታቁት ካለ ንገሩኝ ከዚህ በፊት የምታቁት ሰው የሄደበት እና ደሞ እንደሀሳብ የትኛው ሀገር ብሄ ይሻላል?? በጣም የጨነቀኝ ተቀባይ የለኝም ውጭ የሚኖር ዘመድ የለኝም ምን ይሻላል ይቅርብኝ እንዴ🥺🥺
Jul 27, 202613 engagements