Anonymous
#other
ሰላም, ድሮ ልጅ እንደነበርን mermaid ከ አባይ ተገኙ የሚል ዜና ETV አቅርቧል የሚል ወሬ ሰምቼ ነበር, አንዱ ራሱ ጓደኛዬ ነበር በዜና አየሁ ብሎ የነገረኝ, የዛኔ ነበር ምነው ዜና ብከታተል ብዬ ለራሴ የተመኘሁት, አሁን ላይ ድንገት ትዝ ሲለኝ Google አደረኩ ግን ምንም ነገር ላገኝ አልቻልኩም, የማወቅ ጉጉት አድሮብኝ ነው በሰአቱ ኡአሰማችሁት ነገር ካለ አስኪ ባካችሁ, አንደኔ በልጅነቱ ሰምቶ ግራ የተጋባም ካለ ወይዬ በሉኝ።
Jul 26, 20261 engagements