Sle "good idea"(tiktokeru) Meslem mn tasbalachu Ntstsrachewn bzy gize mtketatelu?
Apr 17, 2025ሁሉም እስልምና ትክክል እንደሆነ ልቦናቸው እያወቀ በትእቢት ነው የሚያስተባብሉት ውስጣቸውና ውጫቸው አይመሳሰልም
Apr 18, 2025Sle "good idea"(tiktokeru) Meslem mn tasbalachu Ntstsrachewn bzy gize mtketatelu?
Apr 17, 2025ሁሉም እስልምና ትክክል እንደሆነ ልቦናቸው እያወቀ በትእቢት ነው የሚያስተባብሉት ውስጣቸውና ውጫቸው አይመሳሰልም
Apr 18, 2025ahunm hasabchin glts nw rasachun atakofsu sidb yemolaw libachun tnshye regeb adrgu then yigebachuhal islmna ewunet endehone
Apr 18, 2025People shouldn't celebrate and talk about it as if he is somekind of hero mnamn , mislemew le erasu nw offcourse 1 sw islamn siqebel des yelenal gn bezu gizae over yewetal keza enesu demo yehone sat mayhon niger lilu weyem liseru yechelalu Am talking based on what i have seen from foreigners, becha hulu nger be leku nw mehon yalebet ,
Apr 18, 2025Allah ykebelew
Apr 18, 2025ሐሳቤን ላስቀምጥ ይህን አካሄድ (Good Idea በኢስላም ሲያቀረሽ ኖሮ ኢስላምን ለማጥፋት ቋምጦ እራሱ በኢስላም ተማርኮ የሰለመበት መንገድ) ብዙ ሰዎች የሚከተሉት መንገድ ነው። ዑመር (ረዐ) ከመስለሙ በፊት ነቢዩ ሙሐመድን (ሰዐወ) ካልገደልኩ፣ ኢስላምን ካላጠፋሁ ብሎ ወደ ቤታቸው እየሄደ ሳለ ነበር የኢስላምን ብርሃን በእህቱ በኩል የተመለከተው። በዘመናችንም ብዙ ዑመር መሳይ ካፊሮች አሉ። መጀመሪያ በጥላቻ ኢስላምን ለማጥፋት የተነሱ፣ የሚነሱ ነገር ግን መጽሐፉን እንደከፈቱት፣ የነቢያችንን ታሪክ (ሲራ) ማንበብ እንደጀመሩ በጥላቻ የነደደ ልባቸው በፍቅር ውሃ ሲቸለስበት ሙስሊም ባይሆኑ እንኳ የኢስላም ወዳጅ ሆነው የሚኖሩ ብዙ ናቸው። ማንም ሰው ላያምነኝ ይችል ይሆናል እኔ ግን የእፎይ መንገድ ራሱ መጨረሻው መስለም እንደሚሆን እየታየኝ ነው! ከመሞቱ በፊት ኢስላምን እንደሚቀበል እምነት አለኝ። (እምነቴ ነው) አሁንም ቢሆን Good Idea መስለሙ እንደ ሙስሊም ከእሳት መዳኑ ያስደስተናል። ነገር ግን እርሱ ስለሰለመ ኢስላም ትክክል፤ እርሱ ስለካደ ኢስላም የሐሰት እምነት አያደርገውም። ምድር ላይ አንድ ሙስሊም ሳይቀር ቢከፍር እና ጣዖት አምላኪ ቢሆን ኢስላም ትክክል ከመሆኑ የሚቀይረው እውነት አይሆንም፤ የጣዖት እምነቱም የከሃዲዎች እምነት ከመሆን የሚቀይረው እውነት አይኖርም። ለካፊር ወገኖቻችን.. ኑ! ኑ ወደ አላህ መንገድ ወደ ኢስላም። እኛንና እናንተን ወደፈጠረው ኢስላም ተዘንበሉ። አንድ የሆነውን አላህ ተቀበሉ። ያልወለደው፣ ያልተወለደው፣ መጀመሪያ የሌለው፣ መጨረሻም የሌለው፣ የነበረ፣ ያለ እና ወደፊትም የሚኖር የሆነውን አላህ ተገዙ። ሞት የማያሸንፈው፣ በአንድነቱ ብዙነት የሌለበት፣ ተጨማሪ አጋዥ የሌለው የሆነውን አላህ ተገዙ። ዘለዓለማዊ ከሆነው የእሳት መንገድ ውጡ። ዘለዓለማዊ ወደ ሆነው የጀነት መንገድ ትመሙ። ይህን ብታደርጉ ጀነት መኖሪያችሁ ትሆናለች። እምቢ ካላችሁ መነሻ እንጂ ማብቂያ ወደሌለው፣ ያ መቀጣጠያው ሰው እና ድንጋይ ወደሆነው እሳት ትወረወራላችሁ። ስለሙ! ትድናላችሁ።
Apr 18, 2025ቀጣይ ትውልድ ወንድ ልጅ አያመልክም።😎
Apr 18, 2025Enem liselam nw bro
Apr 18, 2025Manew dmo good idea
Apr 18, 2025