Anonymous
#relationships
ነገ ምወዳትን ልጅ እወድሻለው ብዪ ልጠይቅ ነው ምን ትመክሩኛላቹ?
Jul 26, 20264 engagements
ነገ ምወዳትን ልጅ እወድሻለው ብዪ ልጠይቅ ነው ምን ትመክሩኛላቹ?
Jul 26, 2026Zare argew man
Jul 26, 2026በገዛ እጅህ ልታቀብጣት ነው ይብራብህ እሷ እንድትልህ አድርግ
Jul 26, 2026ባትላት ይመረጣል ካልካት ግን ብዙም የፍቅር ትኩረት አትስጣት
Aug 04, 2026Dont. Give her a sign instead
Jul 26, 2026