ሁሉም ሰው ሁላችንም መኖር አስጠልቶናል this world is full of shit ግን እግዚአብሔር አለን አይደል?ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም ብሎናል ደግሞም ድንጋይ ውስጥ የሚኖሩትን ትሎች አስቦ የሚመግብ አምላክ እኛን መቼም አይረሳንም።ሲመስለኝ ከእሱ እየራቅን ስለሆነ ነው መኖር እየከበደን ያለው ልክ አሳ ከባህር ወጥቶ ለመኖር እንደሚቸገረው የእኛም ባህር እግዚአብሔር ነው ከሱ ስንርቅ ነው ህይወት የከበደን ግን እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው ተብሎ እንደተፃፈ ከሱ ስለራቅን የራሳቸው ጉዳይ ብሎ አይተወንም ዛሬም በራችንን ያንኳኳል በምህረቱ ገብቶ ህይወታችንን ያስተካክልልን።አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ጋር ያለ ነገር ነው አንተ ብቻ አይደለህም እግዚአብሔር ያበርታህ🤎🤎🤎
Apr 18, 2025