AgileShark320.5
#education#business#science
እኔ በ food engineering ነው የተመረኩት ከዛም ለ3 አመት በ quality control ሰርቻለው። አሁን ግን የቅጥር ሂወት በጣም ሰልችቶኛል፣ እና አሁን የሲስተም ስልጠናዎችን እና ኦዲት ስልጠናወችን ወስጄ የራሴ ኮንሰልተንሲ መጀመር አስቢያለው። ማለትም ለምግብ ፋብሪካወች iso 22000; እና iso 9001 ስልጠናወችን መስጠት፣ ዶክመንቶችን እንዲያዘጋጁ ማገዝ ፣ እና ኦዲት የማድረግ ስራወችን መስራት አስቢያለው። እና ከምን መጀመር እንዳለብኝ ከየት ወደየት መሄድ እንዳለብኝ አላውቅም። እስኪ ቤተሰብ ሃሳብ ስጡኝ
Jul 24, 20261 engagements