Hello በተሰብ እንደት ናችሁ, እስክ በ university ዉስጥ የቆያችሁ ተማርዎች አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ "እስክ አሁን 12 ክላስ ተፈትናችሁ ዉጤት እየጠበቃችሁ ብትሆኑ እሄን ክረምት ምን ትሰሩ ነበር ?" በደንብ አብራሩልኝ። "ስለ መንገዱ ማዉቅ ከፈለግ የሄዱበትን ጠይቅ" ይባላል ለዛ ነዉ
Jul 24, 2026mn yahal gize endalesh mtakiw uni sera sibezabesh new lez ahun lay skill develop adrgi miyasdestesh ngr lay malet new , genzb make argi chill targibtalesh gibi sgbi
Aug 07, 2026