H1831222.5
#entertainment
የምኖረው አአ ነው እድሜየ 30 የራሴ የምለው ስራ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ቋሚ ትዳር ለመመስረት ትግል ባደርግም እግዚአብሔር አልፈቅድ ብሎ ነው መሠል ሊሳካልኝ አልቻለም የኔ የምለው ወይም እኔ እምፈልገው ሰው ሳገኝ በሆነ ምክንያት fail ያደርግብኛል እና በአል በመጣ ቁጥር ቤተሰብ ቢጠራኝም ሁልጊዜ እኔን እየጠሩ እኔ ሳልጠራቸው ብየ ይደብረኛል እናም የማይሆን ምክንያት ፈጥሬ እቀራለሁ እነሱ ደግሞ ኩራተኛ ነው እያሉ ቤተሰብ ጋር እየደወሉ ስሜን ያጠፋታል እና በአል ሲመጣ ብቸኛ ስለሆንኩ ይደብረኛል እስኪ በአል በፍቃደኝነት እሚያሳልፍ?
Apr 17, 20256 engagements